Feb 292012
 

የካቲት 21 ቀን 2004 ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ባለፈው ቅዳሜ በአርባ ምንጭ ከተማ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ህዝቡ በሚያስገርም ቁጣ ባለስልጣኖችን ስልጣን ልቀቁ በማለት በድፍረት  ሲናገር እንደነበር ታወቀ አዲሱን የመሬት ሊዝ አዋጅ ለማወያየት በሚል ምክንያት በተጠራው ስብሰባ ህዝቡ ” እናንተ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ባቆዩት አገር መሬት ሰጪና ነሺ ማን አደረጋችሁ፤ በሙስና የተጨማለቃችሁ መሆኑ እየታወቀ መሬት ለመሸጥ ምን የሞራል ብቃቱ አላችሁ፣ ህዝቡ በምርጫ 97 ወቅት አንፈልጋችሁም ብሎአል ለምን የባሰ ጊዜ ሳይመጣ ስልጣን አትለቁም፣ እናንተ እኛን አታስተዳድሩንም ” የሚል ይዘት ያለው ንግግር ሲናገሩ እንደነበር ዘጋቢያችን አጠናቅሮ የላከው ዘገባ ያመለክታል።

Continue reading »

 Posted by at 6:52 pm
Feb 292012
 

Feb. 28 (ESAT)The veteran TPLf powerbroker, Sibehat Nega, who currently leads the government affiliated think-tank, Ethiopian Peace and International Affairs Institute, raised eyebrows by accusing the Ethiopian Anti-Corruption Commission of spending too much resources on petty corruption related crimes while ignoring grand corruption. Continue reading »

 Posted by at 6:50 pm
Feb 292012
 

ግዱሳት ካብ ውሽጢ ሃገርT
uesday, 28 February 2012 18:30

ፕረሲደንት ሃገረ ኤርትራ ኣብ ልዕሊቶም ኣቐዲሙ ጸላእትና ዝብሎም ኣመሪካ፡ ኢትዮጵያ፡ ኢጋድ ሕብረት ኣፍሪቃ፡ ሰኩሪቲ ካውንስል… ወዘተ ለንቅነ ሬሳ ሓደ ዜጋ እውን ከም ጸላኢ ወሲኹ ነቲ ተርታ ኣንዊሕዎ ኣሎ። 

ብመሰረቱ ሓደ ኣብ ዘይሃገሩ ዝዓረፈ ዜጋ፡ ገበኑ ኮነ ካልእ ተግባራቱ ብዘየገድስ ዓቕሚ ናይቶም ዝምልከቶም ቤተዘመድ እንተተረኺቡ ኣብ መሬት ዓደቦኡ ሓመድ ክድበ ናይቲ መዋቲ መሰል ጥራይ ዘይኮነ፡ ናይቶም ሬሳ ሓቚፎም ዝሓድሩ ዘለዉ ንጹሃት ሕዙናት ስድራቤቱን ብሞቱ ኣበየ ቦትኡ ኮይኖም ዝሓዝኑ ዘለዉ መቕርቡን መሰልውን ኮይኑ ኢዩ ዝርድኣና።

 Posted by at 1:12 am
Feb 282012
 

Few days ago, it came to our attention that a joint letter from the Eritrean Global Solidarity (EGS) and the Network of Eritrean Civil Societies in Europe (NECS) was sent to the British Prime Minister Mr. David Cameroun in the relation to the Conference on Somalia organised by the British government and that took place on   in London.

While writing to the conference organisers, be it in support or otherwise, it is in principle a good idea, especially that we as Eritreans are not indifferent to the sad Somali reality. Nevertheless, it is imperative that we clarify a few points regarding this letter. Continue reading »

 Posted by at 6:28 pm
Feb 282012
 

የካቲት 20 ቀን 2004 ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የውስጥ ምንጮቹን በመጥቀስ እንገለፀው፤ይህ የሆነው የክልሉ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ-ደኢህዴግ ከየካቲት 5 እስከ የካቲት 11 ቀን 2004 ዓመተምህረት ድረስ ባካሄደው ግምገማ ላይ ነው።

ቀደም ሲል በጋምቤላ በተደረገ ተመሣሳይ ግምገማ በ አኝዋኮች ጭፍጨፋ ተጠያቂ እንዲሆኑ ውሳኔ የተላለፈባቸው የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦባንግ ሜቶ፦” በ አኝዋኮች ግድያ እኔ የምጠየቅ ከሆነ፤ ድርጊቱ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ያስተላለፈልኝ መለስ ዜናዊም መጠየቅ አለበት”ማለታቸው ይታወሳል። Continue reading »

 Posted by at 5:46 pm
Feb 282012
 

የካቲት 20 ቀን 2004 ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ታዲያስ አዲስን በመግለጽ የዘገበው ደብረብርሀን ብሎግ ፣ በሰሜን ሱዳን ውስጥ በሚገኘው ኦምዱርማን እስር ቤት ውስጥ 12 ሺ ኢትዮጵያውያን ታስረው ይገኛሉ።

ምንም እንኳ የታሰሩት ኢትዮጵያውያን ያለ ህጋዊ ሰነድ ወደ ሱዳን  የገቡ ናቸው ቢባልም፣ ህጋዊ ወረቀት የያዙት ሳይቀር መታሰራቸው ተዘግቧል።

በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያውያን ችግሩን በሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሲያመለክቱ ኢምባሲው  ”አያገባኝም ” የሚል መልስ መስጠቱ ታውቋል።

እንደታዲያስ አዲስ ዘገባ በምርመራ የኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ የተገኘባቸው ኢትዮጵያውያን በመርዝ እንዲገደሉ ይደረጋሉ። በእስር ላይ በሚገኙት ሴት ኢትዮጵያውያንም ላይ የወሲብ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸውም ተዘግቧል። Continue reading »

 Posted by at 5:44 pm
Feb 282012
 

The Christian Science Monitor – CSMonitor.com

In a piece published yesterday, a few days ahead of elections, presidential candidate Vladimir Putin took a tough stance on several foreign policy issues that will put Russia at odds with the US.

In this photo, Russian Prime Minister Vladimir Putin gesture while speaking as he attends a massive rally in his support at Luzhniki stadium in Moscow, last week. A few days ahead of elections, presidential candidate Putin took a tough stance on several foreign policy issues that will put fresh chill in US-Russia relations.
(Alexander Zemlianichenko/AP) Continue reading »

 Posted by at 5:40 pm
Feb 282012
 

ከምቲ ኣብ ናይ ኤርትራውያን ተቃወምቲ ማዕከናት ዜና ዝግለጽ ዘሎ ኣነውን ንናይ ሞት ዕረፍቲ ናይዝጊ ክፍሉ እታ ዝዓረፈላ ምዓልቲ ብሰኑይ 6 ለካቲት ሰሚዔ።

ሚኒስተር ወጻኢ ጉዳያት ኤርትራ ኣቶ ዑስማን ሳልሕን ናይ ሓላፊ ፓለቲካዊ ጉዳያት ህ.ግ.ደ.ፍን ኣማኻሪ ፕረዚደንት ኢሳያስ ኣፈወርቅን ኣቶ የማነ ገብረኣብን ምስ መንግስቲ እንግሊዝ ንክራኸቡ ኢሎም ኣብ ዓዲ እንግሊዝ ከተማ ለንደን ስለዝነበሩ፣ ብኣንባሳደር ኤርትራ ኣብ ዓዲ እንግሊዝን ኣየርላንድን ኣቶ ተስፍሚካኤል ገራህቱ ተዓጂቦም ንብጻዮም ነበር ኣቶ ናይዝጊ ክበጽሑ ንገዝኡ ምስከዱ በጋጣሚ ሽዑ ዓሪፍ ጸኒሑዎም፣ ከምቲ ንቡር ነቢዖም ሓዚኖም ከዱ። ብድሕሪኡ ዋላ እኳ ኣብ ከተማ ለንደን እንተጸንሑ፣ ናብ እንዳ ሓዘን ገጾም ከይተቐልቀሉ ንኤርትራ ተመልሱ Continue reading »

 Posted by at 4:43 am
Feb 272012
 

Time MOSCOW (AP) — Russian and Ukrainian special services have arrested a group of suspects accused of attempting to assassinate Prime Minister Vladimir Putin, Russia’s state television said Monday.

The Channel One said that the suspects were plotting to kill Putin in Moscow immediately after the March 4 presidential election, in which he is all but certain to reclaim the presidency. Continue reading »

 Posted by at 7:14 pm
Feb 272012
 

By Associated Press, Updated: Monday, February 27, 11:55 AM

SANAA, Yemen — Aides to Ali Abdullah Saleh said Monday that the ousted Yemeni president plans to go into exile in Ethiopia, as pressures mounted on him to depart the country for fear of sparking new cycles of violence Continue reading »

 Posted by at 6:49 pm